ማጠንከሪያ

ዳታ መቀላቀያ ከ አንዱ ወይንም ከ ተጨማሪ ነፃ የ ክፍል መጠን እና ማስሊያ አዲስ መጠን እርስዎ በሚወስኑት ተግባር

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

Choose Data - Consolidate.


ተግባር

ይምረጡ ተግባር እርስዎ ማዋሀድ የሚፈልጉትን ዳታ

የ ማጠንከሪያ መጠን

የ ክፍል መጠኖች ማሳያ እርስዎ ማዋሀድ የሚፈልጉትን

የ ዳታ ምንጭ መጠን

እርስዎ ማዋሀድ የሚፈልጉትን የ ክፍል መጠን መወሰኛ በ ተዘረዘረው የ ክፍል መጠን ውስጥ በ መጠኖች ማዋሀጃ ሳጥን ውስጥ: ይምረጡ የ ክፍል መጠን ከ ወረቀት ውስጥ: እና ከዛ ይጫኑ መጨመሪያ እርስዎ እንዲሁም መምረጥ ይችላሉ ስም በ ቅድሚያ የተገለጸ ክፍል የ ዳታ መጠን ምንጭ ዝርዝር ውስጥ

ማሳነሻ / ማሳደጊያ

Click the Shrink icon to reduce the dialog to the size of the input field. It is then easier to mark the required reference in the sheet. The icons then automatically convert to the Maximize icon. Click it to restore the dialog to its original size.

እርስዎ ወረቀቱ ላይ በ አይጥ ሲጫኑ ንግግሩ ራሱ በራሱ ያንሳል: ወዲያውኑ የ አይጥ ቁልፉን ሲያነሱ ንግግሩ እንደ ነበር ይመለሳል: እና የ ማመሳከሪያ መጠን በ አይጥ የ ተገለጸው ይደምቃል በ ሰነዱ ውስጥ በ ሰማያዊ ክፈፍ

ምልክት

ማሳጠሪያ

ምልክት

ማሳደጊያ

ውጤቶች ኮፒ ማድረጊያ ወደ

የ መጀመሪያ ክፍል ማሳያ በ መጠን ውስጥ የሚዋሀደውን ውጤቶች ያሳያል

ማጥፊያ

የተመረጠውን አካል ወይንም አካሎች ያለ ማረጋገጫ ማጥፊያ

መጨመሪያ

የ ተወሰነ የ ክፍል መጠን መጨመሪያ ከ ዳታ መጠን ምንጭ ሳጥን ውስጥ: ለ መጠኖች ማዋሀጃ ሳጥን

ምርጫዎች

ማሳያ ተጨማሪ ምርጫዎች.