የ ስራ ቀን.አለም አቀፍ
ውጤቱ የ ቀን ቁጥር ነው እንደ ቀን የሚቀርብ: ተጠቃሚው ቀን ማየት ይችላል የ ቀን ቁጥር ለ ስራ ሳምንት ከ መጀመሪያው ቀን በፊት ( በፊት ወይንም በኋላ). የ ሳምንት ቀን እና የ አመት በአሎች ለ መግለጽ ምርጫዎች አሉ: በ ምርጫ የ ሳምንት መጨረሻ ደንብ (ወይንም ሀረግ) መጠቀም ይችላል ለ መግለጽ የ ሳምንት መጨረሻ ቀኖች (ወይንም ምንም-የ ስራ ቀን ያልሆኑ ቀኖች በ እያንዳንዱ ሳምንት ውስጥ). እንዲሁም በ ምርጫ: ተጠቃሚ መግለጽ ይችላል የ አመት በአሎች ዝርዝር: የ ሳምንት መጨረሻ ቀኖች እና በ ተጠቃሚ-የሚገልጽ የ አመት በአሎች እንደ የ ስራ ቀኖች አይቆጠሩም
አገባብ
የ ስራ ቀን.አለም አቀፍ(መጀመሪያ ቀን:ቀኖች: የ ሳምንቱ መጨረሻ: የ አመት በአሎች)
መጀመሪያ ቀን ስሌቱ የሚጀመርበት ቀን ነው: የ መጀመሪያው ቀን የ ስራ ቀን ከሆነ: ቀኑ በ ስሌቱ ውስጥ ይካተታል
ቀኖች የ ስራ ቀኖች ቁጥር ነው: አዎንታዊ ዋጋ ለ ውጤት ለ መጀመሪያ ቀን: አሉታዊ ዋጋ ለ ውጤት ከ መጀመሪያ ቀን በፊት
ለምሳሌ
ምን ቀን ላይ ነው የሚውለው ከ 20 የ ስራ ቀኖች በኋላ ታሕሳስ 13, 2016? የ መጀመሪያውን ቀን ያስገቡ በ C3 እና የ ስራ ቀኖች በ D3. ውስጥ
የ ሳምንቱ መጨረሻ (ቁጥር) ባዶ መተው ይቻለል ወይንም መግለጽ እንደ 1 ለ ነባር ሳምንት (ምንም-የ ስራ ቀን አይደለም) – ቅዳሜ እና እሑድ
ክፍሎች F3 እስከ J3 የያዘው አምስት (5) በአሎች ነው ለ ገና ልደት እና አዲስ አመት በ ቀን አቀራረብ ውስጥ: ታሕሳስ 24, 2016; ታሕሳስ 25, 2016; ታሕሳስ 26, 2016; ታሕሳስ 31, 2016; እና ጥር 1, 2017.
=የ ስራ ቀን.አለም አቀፍ(C3;D3;;F3:J3) ይመልሳል ጥር 11, 2017 በ ውጤት ክፍል ውስጥ: እንበል D6 (የ ቀን አቀራረብ ለ ክፍል ይጠቀሙ).
ለ መግለጽ አርብ እና ቅዳሜ እንደ የ ሳምንቱ መጨረሻ ቀኖች: ይጠቀሙ የ ሳምንቱ መጨረሻ ደንብ 7
=የ ስራ ቀን.አለም አቀፍ(C3;D3;7;F3:J3) ይመልሳል ጥር 15, 2017 ከ ሳምንቱ መጨረሻ ደንብ ጋር 7.
ለ መግለጽ እሑድ ብቻ እንደ የ ሳምንቱ መጨረሻ ቀን: ይጠቀሙ የ ሳምንቱ መጨረሻ ደንብ 11.
=የ ስራ ቀን.አለም አቀፍ(C3;D3;11;F3:J3) ይመልሳል ጥር 9, 2017.
በ አማራጭ: ይጠቀሙ የ ሳምንቱ መጨረሻ ሀረግ "0000001" ለ እሑድ ብቻ ለ ሳምንቱ መጨረሻ
=የ ስራ ቀን.አለም አቀፍ(C3;D3;"0000001";F3:J3) ይመልሳል ጥር 9, 2017.
ተግባር መጠቀም ይችላሉ ያለ ሁለቱ ምርጫ ደንቦች – የ ስራ ቀን እና የ አመት በአሎች – በ መተው:
=የ ስራ ቀን.አለም አቀፍ(C3;D3) ይመልሳል ውጤት: ጥር 10, 2017.